ጂቡቲ ዕድሉን ያገኘችው ጅቡቲ ሀሙስ እለት ድምጽ ማጣቷን ተከትሉ ነው፡፡
ምስራቅ አፍሪቃዊቷ ሀገር ኬኔያ አፍሪካን በመወከለ በተባበሩት መንግስታት የጽጥታው ምክር ቤት ቋሜ ባልሆነው መቀመጫ ደቡብ አፍሪቃን ትተካለች ፡፡
ጂቡቲ 129 ድምጽ ስታገኝ ጅቡቲ 62 ድምጽ አግኝታለች ፡፡
የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ድሉ ሀገሪቱ በሃገራት መካከል እያሳደረች ያለውን ጽኑ እምነትና እና አስተማማኝ የልማት አጋርነት የሚያሳይ ነው ብለዋል ፡፡
ጅቡቲ “ጠቃሚ ተፎካካሪ” በመሆኗ እና የአፍሪካ ህብረት ድጋፉን ስለሰጠን አመሰግናቸዋለሁ ብለዋል ሬዝደንቱ ፡፡
ጅቡቲ እና ኬንያ በአንደኛው ዙር ምርጫ ሁለት ሦስተኛውን (128 ድምጾች) አላገኙም ነበር ፡፡
ፕሬዝዳንት ኬንያታ እንዳሉት አገሪቱ የአፍሪካ የፀጥታው ምክር ቤት ጠንካራ ድምጿን እንደምትሰጥ እና በዘመቻው ላይ የተዘረዘሩትን 10-አጀንዳዎችን እንደምታስፈጽም ተናግረዋል፡፡
ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/ethiofm107dot8
በያይኔአበባ ሻምበል
ሰኔ 12 ቀን 2012 ዓ.ም











