ፈቃድ የተሰጣቸዉም ዋርካ መልቲ ሚዲያ ኀ/የተ/የግ/ማ የስርጭት ሞገድ 104.1 ፣ትርታ ትሬዲንግ ኀ/የተ/የግ/ማ የስርጭት ሞገድ 97.3 እና አዲስ ኦንላይን የመረጃና ግብይት ኀ/የተ/የግ/ማ የስርጭት ሞገድ 98.7 ናቸዉ፡፡
ለጨረታዉ የቀረቡት አምስት ድርጅቶች ቢሆኑም መስፈርቱን አሟልተዉ ለተገኙ ሶስቱ ድርጅቶች ብቻ ፈቃድ መስጠቱንም ባለስልጣኑ አስታዉቋል፡፡
በአባይነሽ ሽባባዉ
ሰኔ 16 ቀን 2012 ዓ.ም











