ሊቢያ ከግጭት መልስ የነዳጅ ማውጫዋን ዳግም ከፍታለች።

በሊቢያ ግዛት ውስጥ የሚገኘው የነዳጅ ድርጅት እንዳስታወቀው በሱ ቁጥጥር ስር የሚገኘውና የመጨረሻ ትልቁ የነዳጅ ማውጫ ዳግም የተከፈተው ሁለቱ በግጭት ላይ ያሉት የፖለቲካ ፓርቲዎች የተኩስ አቁም ስምምነት ከተፈራረሙ ከቀናት በኋላ መሆኑ ነው የተገልፀው።

የሀገሪቱ ብሔራዊ ነዳጅ ኮርፖሬሽን እንዳስታወቀው ኤል-ፊል የነዳጅ ማውጫ ላይ ከወራት በፊት በምስራቅ ሊቢያ በሚገኙ ጦር ኮማንደር የሆነው ከሊፋ ሀፍታር ለሱ ታማኝ የሆኑ ሀይሎች ጥለውት የነበረውን እገዳ ማንሳቱን ቢቢሲ ዘግቧል።

እነዚህ የሀፍታር ታማኝ ሀይሎች እገዳውን ጥለውት የነበረው በጥር ወር የሊቢያ ዋና ከተማ ትሪፖሊን ከበው በነበረበት ጊዜ ቢሆንም በመስከረም ወር ጥለው ለመውጣትም ተስማምተዋል።

በመጨረሻም የሊቢያ ኢኮኖሚ በነዳጅ ላይ የተመሠረተ ነው።

በሁሉአገር አተሮ
ጥቅምት 17 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *