በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል የተሟላ የኤም.አር.አይ (MRI) ምርመራ አገልግሎት መሰጠት መጀመሩ ተገለጸ።

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል 1.5 Tesla MRI የተባለውን የምርመራ ማሽን የተለያዩ የሰውነታችን አካሎችን የጭንቅላት፣ የነርቭ፣ የልብ፣ የጡት፣ የሰውነት የጡንቻ ክፍሎች፣ እንዲሁም የተለያዩ የውስጥ አካሎችን በከፍተኛና አስተማማኝ በሆነ አግባብ መንገድ መመርመር ጀምሯል ተብሏል።

ሆስፒታሉ የተሟላ የምርመራ አገልግሎቱን በሰለጠኑ ብቁ እስፔሻሊስት ሀኪሞች ለመስጠት ቅድመ ሁኔታዎችን አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱም ተነግሯል፡፡

በያይኔአበባ ሻምበል
ሰኔ 17 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *