ወ/ሮ ቡዜና አልቃድር የአዲስ አበባ ምክር ቤት አፈጉባኤ በመሆን ተመርጠዋል። By Ethio AdminSeptember 28, 2021September 28, 2021የሀገር ውስጥ ዜና በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ምክር ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ እየተካሄደ ባለው የከተማው ምክር ቤት ምስረታ ወ/ሮ ቡዜና አልቃድር በ 138 ድምጽ በማግኘት ተመርጠዋል። ወ/ሮ ቡዜና ከዚህ ቀደም በተለያዩ የስራ ዘርፎች ላይ በሃላፊነት ያገለገሉ ሲሆን በአሁኑ ሰኣት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው እያገለገሉ ይገኛሉ። በመቅደላዊት ደረጄመስከረም 18 ቀን 2014 ዓ.ም