የከረዩ አባገዳ ከድር ሀዋስ ቦሩ በአሸባሪው ሸኔ መገደላቸውን የኦሮሚያ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ገለጸ፡፡ By Ethio AdminDecember 3, 2021December 3, 2021የሀገር ውስጥ ዜና በከረዩ አባገዳ ላይ በአሸባሪው ሸኔ በተፈጸመው አሰቃቂ ግድያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የተሰማውን ሀዘን ገልጿል፡፡ ሸኔ በየጊዜው በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚፈጽመው ግድያ አሸባሪው ቡድኑ ሕዝባዊ ዓላማ እንደሌለው ማረጋገጫ መሆኑን የክልሉን ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ዋቢ አድርጎ ኢብኮ ዘግቧል፡ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያንህዳር 24 ቀን 2014 ዓ.ም