ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ለቻይና ሕዝብ እና መንግስት የአዲስ አመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡

“ለቻይና ሕዝብ እና መንግሥት መልካም አዲስ ዓመት እመኛለሁ” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቻይናን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፣ “ቻይና በአስቸጋሪ ወቅት ለኢትዮጵያ ለሰጠችው ድጋፍ መንግሥት እና ሕዝብ ላቅ ያለ ምስጋና ያቀርባል” ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያን
ጥር 23 ቀን 2014 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *