NordVPN በሰራው አዲስ ጥናት መሰረት 18 በመቶ አሜሪካውያን ደግሞ ጭራሽ ኢንተርኔት ባይኖር ተመኝተዋል፡፡
60 በመቶው የግል መረጃዎችን ማስወገድ ይፈለጋሉ፣ ሩብ ያህሉ ደግሞ የሚያፍሩባቸውን ፎቶ፣ ቪዲዮና ሌሎች ሁነቶች ከኢንተርኔት ማስወገድ ይፈልጋሉ፡
3 በመቶዎቹ ደግሞ ኦንላይን ላለመታወቅ ሲሉ 1 ሺህ ዶላርሊከፍሉ እንደሚችሉ እንደለፁ አር ቲ ዘግቧል
ሚያዝያ 08 ቀን 2014 ዓ.ም
ሔኖክ አስራት











