ኤሲ ሚላን ሴሪ አውን አሸነፈ፡፡ By ethiofmAdminMay 23, 2022May 23, 2022ስፖርት የስቴፋኒ ፒዮሊ ቡድን ከአስራ አንድ ዓመት በኋለ የስኩዴቶ አሸናፊ ሆኗል። ከሜዳው ውጪ ሳሱኦሎን የገጠመው ሚላን 0-3 አሸንፏል። ከከተማ ተቀናቃኙ እና ከአምናው አሸናፊ ኢንተር ሚላን በሁለት ነጥብ በልጦ የውድድር ዘመኑን በበላይነት አጠናቅቋል። ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያንግንቦት 15 ቀን 2014 ዓ.ም