ሉሲዎቹ በዩጋንዳ የመጀመሪያ ልምምዳቸውን አከናውነዋል

በሴካፋ ውድድር ላይ የሚካፈሉት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) በዩጋንዳ የመጀመሪያ ልምምዳቸውን አከናውነዋል ።

በትላንትናው ዕለት ለቡድኑ በተዘጋጀው አውቶብስ ከኢንቴቤ በመነሳት ከረጅም ጉዞ በኋላ ውድድሩ የሚካሄድበት ጂንጃ ከተማ ምሽት ላይ ደርሰው ማረፊያቸውንም ፓራዳይዝ ሆቴል አድርገዋል።

በዛሬው ዕለትም በጂንጃ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሜዳ የመጀመሪያ ልምምዳቸውን አከናውነዋል ፡፡ ሁሉም የቡድኑ አባላት በመልካም ጤንነት ላይ ይገኛሉ።

የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌደሬሽን

አቤል ጀቤሳ

ግንቦት 24 ቀን 2014 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *