ላካዜት የቀድሞ ክለቡን ተቀላቀለ፡፡

የአርሰናሉ አጥቂ አሌክሳንደር ላካዜት በነጻ ዝውውር የቀድሞ ክለቡን ሊዮን ተቀላቅሏል ፡፡

ከአምስት ዓመት በፊት አርሰናል ፈረንሳዊውን ለማስፈረም 46.5 ሚ.ፓ ከፍሏል ፡፡

ላካዜት የፈረንሳዩን ክለብ መልሶ የተቀላቀለው እስከ ሰኔ 20225 በሚዘልቅ የሶስት ዓመት ውል ነው ፡፡

ፈረንሳዊው በፕሪምየር ሊጉ 158 ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ 54 ጎሎችን አስቆጥሯል ፡፡ መድፈኞቹ የ2020 ውን ኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫ ሲያነሱ አስተዋጽኦ አበርክቷል ፡፡

በአቤል ጀቤሳ

ሰኔ 02 ቀን 2014 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *