በተያዘው አጀንዳ መሠረትም የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በተለያዩ ርዕሰ-ጉዳዮች ጥያቄዎችን እያቀረቡ ነው።
በምክር ቤቱ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች እና የዓለም-አቀፍ ተቋማት ተጠሪዎች፣ የኃይማኖት አባቶች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
ስርጭቱ በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 በቀጥታ እየተላለፈ ስለሚገኝ ባላችሁበት ሆናችሁ መከታተል የምትችሉ መሆኑንም ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ሰኔ 07 ቀን 2014 ዓ.ም











