የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የዓመቱ መርሃ ግብር ይፋ ሆነ

በመጀመሪያው ሳምንት የሚደረጉ ጨዋታዎች እነሆ…

አርብ (5 August)
ክሪስታል ፓላስ ከ አርሰናል

                 ቅዳሜ (6 August)

ቦርንመዝ ከ አስቶን ቪላ
ኤቨርተን ከ ቼልሲ
ፉልሃም ከ ሊቨርፑል
ሊድስ ዩናይትድ ከ ዎልቭስ
ሌይስተር ሲቲ ከ ብሬንትፎርድ
ኒውካስል ዩናይትድ ከ ኖቲንግሃም ፎረስት
ቶተንሃም ሆትስፐር ከ ሳውዛምፕተን

እሁድ (7 August)
ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ብራይተን
ዌስት ሃም ዩናይትድ ከ ማንቸስተር ሲቲ

በአቤል ጀቤሳ

ሰኔ 09 ቀን 2014 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *