ኢትዮጵያ በድምር ውጤት ደቡብ ሱዳንን 5-0 አሸንፋ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፋለች

የአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮና የማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ውጤት

ደቡብ ሱዳን 0-5 ኢትዮጵያ

(32′ ረመዳን የሱፍ ፣ 33′ አማኑኤል ገ/ሚካኤል ፣ 66′ ፒተር ሜከር (በራስ ግብ ላይ) ፣ 86′ መስዑድ መሐመድ ፣ 90′ ይገዙ ቦጋለ)

  • ዋልያዎቹ በቀጣይ ሩዋንዳን የሚገጥሙ ይሆናል።

በአቤል ጀቤሳ
ሐምሌ 21 ቀን 2014 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *