የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ዳግም የተቀሰቀሰው ትጥቅን ያካተተ ግጭትን እንዲረጋጋ እና የተጀመረው የሰላም ሂደት እንዲቀጥል ጠየቀ፡፡

የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል መልሶ ያገረሸው የትጥቅ […]