የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ By ethiofmAdminOctober 6, 2022October 6, 2022የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ሲገቡም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው “እንኳን ደህና መጡ” በማለት አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በኢትዮጵያ በሚኖራቸው ቆይታ በሁለትዮሽና የተለያዩ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል። ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያንመስከረም 26 ቀን 2015 ዓ.ም