ኢትዮ ቴሌኮም የክላውድ አገልግሎት ጀመረ

ኢትዮ ቴሌኮም ከኮኔክቲቪቲ አገልግሎት ባሻገር የዲጂታል አገልግሎቶችን በማቅረብ የደንበኞቹን የዕለት ተዕለት የቢዝነስ እንቅስቃሴ ለማዘመን እና ለማሳለጥ የሚያስችለውን የቴሌ ክላውድ (tele cloud laaS, PaaS & SaaS) አገልግሎት

ዛሬ ሐሙስ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም በሳይንስ ሙዚየም በይፋ አስጀምሯል።

አገልግሎቱ ተቋማት ሰርቨሮቻቸውን ማምጣት ሳይጠበቅባቸው በቀላሉ በክላውድ አማካኝነት መረጃዎቻቸውን በኢትዮ ቴሌኮም ዘመናዊ የመረጃ ማዕከል ውስጥ ማስቀመጥ እንደሚያስችላቸው ተገልጿል ።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ጥቅምት 17ቀን 2015 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *