ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ጎን ለጎን ከአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሰፈሩት “ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ጎን ለጎን ከወንድም የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል” ብለዋል።

አያይዘውም “ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔዎችን ለመፈለግ እና አህጉራችንን ጽኑ ለማድረግ በአብሮነት መሥራታችንን እንቀጥላለን” ብለዋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ጥቅምት 28 ቀን 2015 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *