የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የብሔረሰቦች ምክር ቤት ምስረታ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ By ethiofmAdminJanuary 3, 2023January 3, 2023የሀገር ውስጥ ዜና ጉባኤው በሚዛን ቴፒ ከተማ በመካሄድ ላይ ሲሆን የመስራች ጉባኤ አባላት፣ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የአገር ሽማግሌዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ በዛሬው የክልሉ ብሔረሰቦች ምክር ቤት ምስረታ ላይም ዋና አፈ ጉባኤና ምክትል አፈ ጉባኤዎች እንደሚመረጡ ከክልሉ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ አመላክቷል፡፡ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን ታህሳስ 25 ቀን 2015 ዓ.ም