በጥር ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ የተደረገውን የዋጋ ማስተካከያ ተከትሎ የትራንስፖርት ቢሮው ጥናት ማድረጉን አስታውቋል፡፡
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ባደረገው ጥናት መሰረት በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ላይ የአገልግሎት መስጫ ታሪፍ ሊያሻሽል መሆኑን አስታውቋል፡፡
ትራንስፖርት ቢሮው ያደረገውን የታሪፍ ማስተካከያ በዛሬው እለት ይፋ እንደሚያደርግ ይጠበቃል፡፡
በሔኖክ ወ/ገብርኤል
ጥር 12 ቀን 2015 ዓ.ም











