መንግሥት በትግራይ ክልል የተመሰረተውን ጊዚያዊ አስተዳደር ማጽደቁን አስታወቀ፡፡ By ethiofmAdminMarch 23, 2023የሀገር ውስጥ ዜና በዚህም አቶ ጌታቸው ረዳ ጊዚያዊ አስተዳደሩን በርዕሰ መስተዳድርነት እንዲመሩ በጠ/ሚ አብይ ተሹመዋል። ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን መጋቢት 14 ቀን 2015 ዓ.ም