የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 13ኛ መደበኛ ጉባኤ፣ ያለ መከሰስ መብታቸውን የሚያነሳባቸው አባል የቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝደንት ዶ/ር ጫላ ዋታ መሆናቸውን ታውቋል፡፡ By ethiofmAdminApril 4, 2023April 4, 2023የሀገር ውስጥ ዜና የምክር ቤት አባሉ ያለ መከሰስ መብታቸው የሚነሳው በሙስና ወንጀል በመጠርጠራቸውና በሚያስተዳድሩት ዩኒቨርስቲ ብልሹ አሰራር አንሰራፍተዋል ተብለው መሆኑን ታውቋል፡፡ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን መጋቢት 26 ቀን 2015 ዓ.ም