አማራ ባንክ በቀጣይ የአገልግሎት አሰጣጡን ሊያዘምኑ የሚችሉ የባንክ አሰራሮችን በነገው እለት ይፋ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡

ባንኩ ስራ የጀመረበትን 1ኛ ዓመት ዋና ዋና ደንበኞቹና ከፍተኛ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በነገው እለት እንደሚያከብር ገልጿል፡፡

በዚሁ ስነ-ስርዓት ላይ ባንኩ በአንድ ዓመት ውስጥ ያከናወናቸው ተግባራትን ከመፈተሽ በተጨማሪ፣ በቀጣይ አገልግሎት አሰጣጡን ሊያዘምኑ የሚችሉ የባንክ አሰራሮችን ይፋ እንደሚያደርግ ኢትዮ ኤፍ ኤም የደረሰው መረጃ ያመለክታል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ሰኔ 14 ቀን 2015 ዓ.ም

ፎቶ-ፋይል

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *