ዋይልድ ኮፊ ‘Rising star Company of the year 2023’ በሚል ዘርፍ
ኬንያ ናይሮቢ ላይ ለ 6ተኛ ጊዜ በተደረገው የአፍሪካ የምግብ ሽልማት ‘African food award’ ላይ ተሸላሚ ሆኗል::
ከዋይልድ ኮፊ በተጨማሪ በተለያዩ ዘርፎች ከ50 በላይ አፍሪካዊ ድርጅቶች ሽልማታቸውን ተቀብለዋል፡፡
ዋይልድ ኮፊ የመጀመሪያውን International wild coffee tasting house በናይሮቢ እንደሚከፍትም በዚሁ ስነ-ስርዓት ላይ ተነግሯል።
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ሰኔ 14 ቀን 2015 ዓ.ም











