ሜሰን ማውንት ማንቸስተር ዩናይትድን ተቀላቀለ። By ethiofmAdminJuly 5, 2023July 5, 2023ስፖርት ማንቸስተር ዩናይትድ ሜሰን ማውንትን በይፋ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። የላንክሻየሩ ክለብ ሜሰን ማውንትን በአምስት ዓመት ኮንትራት ነው ለዩናይትድ ያስፈረመው፡፡ ለአማካዩ ዝውውር 60 ሚሊየን ፓውንድ ወጪ መደረጉን ጠቅሶ ቢ ቢ ሲ ዘግቧል፡፡ ሜሰን ማውንት በቼልሲ ቆይታው 195 ጊዜ ተሰልፎ 33 ጎሎችን ማስቆጠሩ ይታወሳል፡፡ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዎያን ሰኔ 28 ቀን 2015 ዓ.ም