ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል መሆኗ ተረጋገጠ፡፡

የብሪክስ አባል ሀገራት ኢትዮጵያ፣ አረብ ኢምሬትስ፣ ግብጽ፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ኢራን እና አርጀንቲና የብሪክስ አባል እንዲሆኑ ውሳኔ አሳልፈዋል።

በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ባለው ጉባዔ፤ ሀገራቱ በፍረንጆቹ ከጥር 2024 ጀምሮ የብሪክስ ሙሉ አብል መሆን ይችላሉ ተብሏል።(አልአይን)

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ነሃሴ 18 ቀን 2015 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *