በኢትዮጵያ ከ 200 ያልበለጡ የሠመመን (Anesthesia )መድሃኒት ሰጪ ባለሙያዎች (አንስቴጂስቶች) ብቻ መኖራቸው ተገለጸ፡፡

በ80 መቶ የሚሆኑ የካንሰር ታማሚዎች የአኔስቴዢያን ባለሞያዎች ቢያስፈልጋቸውም በሃገሪቱ 200 የ ሰመመን መድሃኒት ሰጪ ባለሙያዎች ብቻ መኖራቸው ተገልፃል፡፡

በአለም አቀፍ ደረጃ World Anesthesia Day ወይም /ዓለም አቀፍ የሰመመን ቀን/ በኢትዮጲያ ጥቅምት 7 ይከበራል፡፡

“የማህበረሰብ ግንዛቤ በአንስቴዢያ ምን መምሰል አለበት” በሚል መሪ ቃል በኢትዮጲያ ጥቅምት 7 እንደሚከበር ኢትዮ ኤፍኤም ሰምቷል፡፡

በአለም አቀፍ ደረጃ World Anesthesia Day (የሰመመን ቀን) ለ177 ጊዜ “የአንስቴዢያ እና ካንሰር ህክምና” በሚል መሪ ቃል ቀኑ ታስቦ ይውላል፡፡

በዛሬው እለት በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የአኔስቴዢያን ባለሙያዎችን በተመለከተ ሰፋ ያለ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች ሊከናወኑ እንደሚገባ ተመካልቷል፡፡

በእሌኒ ግዛቸው

ጥቅምት 06 ቀን 2016 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *