የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ7 የዩኒቨርሲቲዉ ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል፡፡

የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ የተሰጣቸውም፡-

1.ፕሮፌሰር ዮናስ ጨቡዴ

2.ፕሮፌሰር አህመድ ሙስጠፋ

3.ፕሮፌሰር ኑርልኝ ተፈራ

4.ፕሮፌሰር አምቢሳ ቀነዓ

5.ፕሮፌሰር ፍቃዱ ጋሻዉ

6.ፕሮፌሰር አበባዉ ይርጋ እና

7፣ፕሮፌሰር ታደሰ በሪሶ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ የተሰጣቸዉ ሲሆኑ፤

በተጨማሪም ለፕሮፌሰር ሚሊያርድ ደርበዉ
ለፕሮፌሰር አታላይ ዓለም እና ለፕሮፌሰር ቴዎድሮስ ሰለሞን ደግሞ የኤመረተስ ፕሮፌሰርነት ደረጃ መስጠቱን ከዩኒቨርስቲው የስትራቴጂክ ኮሚኒኬሽን እና አለም ዓቀፋዊነት ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

በእስከዳር ግርማ

ጥቅምት 13 ቀን 2016 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *