የአንጋፋው የመዝናኛ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ አስፋው መሸሻ የቀብር ስነ-ስርዓት በመንበረ ጸባኦት ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ተፈፀመ፡፡

በሚሊኒየም አዳራሽም የስንብት መርሐግብር ከተካሄደ በኋላ፤ ቤተሰቦቹ፣ የሙያ አድናቂዎቹ፣ የስራ ባልደረቦቹ በተገኙበት ዛሬ ጥር 13/2016 ዓ/ም ስርዓተ ቀብሩ ተፈጽሟል።

አስፋው መሸሻ ባደረበት ህመም በዋሽንግተን ዲሲ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ጥር 4/2016 ዓ.ም ሕይወቱ ማለፉ ይታወሳል፡፡

ጥር 13 ቀን 2016 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *