ዶክተር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ፡፡ By ethiofmAdminFebruary 8, 2024የሀገር ውስጥ ዜና 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን በ15ኛ መደበኛ ስብሰባው ዶክተር መቅደስ ዳባ ሹመት አጽድቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዶክተር መቅደስ ዳባ የሥራ ልምድ ዘርዝረው ለምክር ቤቱ ባቀረቡት መሰረት ምክር ቤቱ በሙሉ ድምጽ ሹመቱን አጽድቋል፡፡ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን ጥር 30 ቀን 2016 ዓ.ም