ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ፣ ዛሬ በኬንያ ኦፊሴላዊ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ደይሊ ኔሽን ዘግቧል። By ethiofmAdminFebruary 27, 2024February 27, 2024የሀገር ውስጥ ዜና ዐቢይ፣ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ከዓመት ከስድስት ወር በፊት ሥልጣን ከያዙ ወዲህ ኬንያን ሲጎበኙ የአኹኑ የመጀመሪያቸው ይኾናል። የኢትዮጵያና ኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች የጋራ ኮሚሽን ከሳምንት በፊት አዲስ አበባ ላይ ተሰብስቦ አንዳንድ ስምምነቶችን መፈራረማቸው ይታወሳል። ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን የካቲት 19 ቀን 2016 ዓ.ምፎቶ–ፋይል