ቤዛ የተሰኝው የቴዲ አፍሮ አዲስ ነጠላ ሙዚቃ ሊወጣ ነው፡፡

ቴዲ አፍሮ ቤዛ የተሰኝ ህብረ ዝማሬ ነጠላ ሙዚቃ ሊያወጣ መሆኑ ታውቋል፡፡

ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን/ ቴዲ አፍሮ/ ቤዛ የተሰኝ አዲስ ነጠላ ዜማ ለአድማጮቹ እንደሚያደርስ በማህበራዊ ትስሰር ገጹ ላይ አስፍሯል፡፡

አርቲስቱ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ላይ ቤዛ የተሰኝውን ህብረ ዝማሬ አዲስ ሙዚቃ በቅርቡ ለአድማጮቹ እንደሚያቀርብ አስታውቋል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

የካቲት 22 ቀን 2016 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *