ምድብ ሀ በሀዋሳ ከተማ ዛሬ ሲጠናቀቅ ወደ አንደኛ ሊጉ አምስት ክለቦች መውረዳቸውን አረጋገጡ።
ከሊጉ የወረዱ አምስቱ ክለቦች
- ይርጋጨፌ_ቡና 28 ነጥብ
- ኮልፌ_ቀራንዮ 28 ነጥብ
- ጅማ_አባጅፋር 28 ነጥብ
- ሞጆ_ከተማ 21 ነጥብ
- ጅማ_አባቡና 17 ነጥብ
በታምሳሳያ ምድብ ለ በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ ሲጠናቀቅ ወደ አንደኛ ሊጉ አምስት ክለቦች መውረዳቸውን አረጋገጡ።
ከሊጉ የወረዱ አምስቱ ክለቦች
- ቢሾፍቱ_ከተማ 32 ነጥብ
- ባቱ_ከተማ 30 ነጥብ
- አዲስ_ከተማ 29 ነጥብ
- ወሎ_ኮምቦልቻ 26 ነጥብ
- ካፋቡና 15 ነጥብ
