ከ27ኛው ሳምንት በኋላም የሊጉ መርሐ-ግብር በ ሀዋሳ ከተማ እንደሚደረግ ይፋ ሆነ::

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ መልስ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የ27ኛ ሳምንት ሐሙስ ሰኔ 06 እንደሚጀምር ይታወቃል።

ሶከር ኢትዮጵያ ከቀናት በፊት እንዳጋራችው መረጃም የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ27ኛ እስከ 30ኛ ሳምንት ያለው መርሐ-ግብር በሀዋሳ ከተማ – ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ከሰኔ 06 እስከ ሰኔ 29 እንዲካሄድ መወሰኑ ይፋ ሆኗል።

የሊጉ ቀሪ መርሐ-ግብሮች በምስሉ ተያይዘዋል።

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *