በጋዛ የሟቾች ቁጥር መጨመሩ ተገለፀ፡፡

ከጥቅምት 7 ጀምሮ በእስራኤል ወታደራዊ ጥቃት ቢያንስ 40 ሺ 2 መቶ 65 ሰዎች መገደላቸው ተሰምቷል፡፡

እንዲሁም 93ሺ 1 መቶ 44 ሰዎች መቁሰላቸውን የአከባቢው የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቋል።

ከነዚህ ውስጥ ባለፉት 24 ሰአታት 42 ፍልስጤማውያን ሲገደሉ 163 ቆስለዋል ሲል ሚኒስቴሩ አክሎ ገልጿል።

በሐመረ ፍሬው
ነሐሴ 16 ቀን 2016 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *