ፈረንሳዊው የአትሌቲኮ ማድሪድ የፊት መስመር ተጨዋች አንቷን ግሪዝማን ከፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን በይፋ አስታውቋል።
“ በበርካታ ትዝታዎች የተሞላውን አስደሳች የህይወት ክፍል በዚሁ እዘጋዋለሁ ሁሉንም ሰው በጣም አመሰግናለሁ “ ሲል አንቷን ግሪዝማን ተናግሯል።
ግሪዝማን ለፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን 137 ጨዋታዎች ሲያደርግ 44 ግቦችን አስቆጥሮ 38 ለግብ የሆኑ ኳሶች አመቻችቶ አቀብሏል።
አንቷን ግሪዝማን ከፈረንሳይ ጋር
የአለም ዋንጫ
ዩኤፋ ኔሽንስ ሊግ
የአውሮፓ ዋንጫ
ወርቅ ጫማ አሸናፊ ሆኖል።
በጋዲሳ መገርሳ
መስከረም 20 ቀን 2017 ዓ.ም
