ኢኔስታ ጫማውን ሰቀለ !

ስፔናዊው የቀድሞ የባርሴሎና ታሪካዊ የመሐል ሜዳ ተጨዋች አንድሬስ ኢኔስታ በ 40ዓመቱ ጫማውን መስቀሉን በይፋ አስታውቋል።

አንድሬስ ኢኔስታ በእግርኳስ ህይወቱ 1016 ጨዋታዎችን ሲያደርግ 107 ጎሎች አስቆጥሮ 191 ለግብ የሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

አንድሬስ ኢኔስታ በእግርኳስ ህይወቱ

9 የላሊጋ ዋንጫ
7 ሱፐር ኮፓ
5  ኮፓ ዴላሬ
4  የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ
3  የአለም ክለቦች ዋንጫ ፣ ዩኤፋ ሱፐር ካፕ
2  አውሮፓ ዋንጫ
1 የአለም ዋንጫ

በጋዲሳ መገርሳ

መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *