አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ተሰናበቱ By Ethio AdminOctober 28, 2024October 28, 2024ስፖርት ማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግን ከሀላፊነት ማሰናበታቸውን ጋዜጠኛ ፋብሪዝዮ ሮማኖ አረጋግጧል። ማንችስተር ዩናይትድ በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ምትክ ሩድ ቫኔስትሮይን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት እንደሚሾሙ ተገልጿል። አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ማንችስተር ዩናይትድን በሀላፊነት እየመሩ በሊጉ ደካማ ጉዞ በማድረግ ላይ መሆናቸው ይታወቃል። ጋዲሳ መገርሳ ጥቅምት 18 ቀን 2017 ዓ.ም