በዚሁ መሰረት፦
- መገናኛ ውስጥ ተርሚናል ላይ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ
- ከመገናኛ – ቃሊቲ
- ከመገናኛ – ሳሪስ እና
- ከመገናኛ – ጋርመንት የመጫኛና ማውረጃ መስመሮች መገናኛ ሙሉጌታ ህንጻ ዝቅ ብሎ አምቼ ፊት ለፊት፤
- ቦሌ ክፍለ ከተማ ፊት ለፊት ተርሚናል ላይ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ
- ከመገናኛ – ቱሉ ዲምቱ እና
- ከመገናኛ – ኮዬ ፈቼ የመጫኛና ማውረጃ መስመሮች አምቼ አጠገብ (ቀደም ሲል ከነበረበት ቦታ ትንሽ ዝቅ ብሎ)፤
- ሙሉጌታ ህንፃ አካባቢ ተርሚናል ላይ አገልግሎት ይሰጡ የነበሩ
- ከመገናኛ – ገርጂ
- ከመገናኛ – ጎሮ
- ከመገናኛ – አያት እና
- ከመገናኛ – ሰሚት የመጫኛና ማውረጃ መስመሮች ዘርፈሽዋል አካባቢ በተዘጋጁ ጊዜያዊ ተርሚናሎች በመዛወር በሁሉም ሞዳሊቲ አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን ቢሮው አስታውቋል።
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ጥቅምት 23 ቀን 2017 ዓ.ም
