የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኒውዮርክ ከተማ በየዕለቱ ሊበር ነው By Ethio AdminNovember 29, 2024November 29, 2024የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ኒውዮርክ ከተማ ሲያደርገው የነበረውን አራት ሳምንታዊ በረራ በማሳደግ በእየዕለቱ ሊበር መሆኑን አስታውቋል። አየር መንገዱ ከህዳር 22 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ከተማዋ የሚያደርገውን እለታዊ በረራ እንደሚጀምር ገልጿል ። ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን ኀዳር 20 ቀን 2017 ዓ.ም