አቶ ብናልፍ አንዱዓለም ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው ተሾሙ By Ethio AdminDecember 2, 2024የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞው የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዱዓለም ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው መሾማቸው ታውቋል። የፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት አቶ ብናልፍ አንዱዓለም ከሕዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳዳር ሆነው መሾማቸው ገልጿል ። ይሁን እንጅ የት እንደመደቡ አልተገለፀም። ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን ኀዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም