በሶሪያ ውስጥ ግዛት የማስፋፋት እቅድ የለንም ሲሉ የቱርኩ ፕሬዚዳንት ተናገሩ

የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን፤ ቱርክ በሶሪያ ውስጥ ተደራሽነትን ለማስፋት እንደማትፈልግ ተናግረዋል ።

ቱርክ መዳረሻዋን ወደ ሶሪያ የማስፋት ፍላጎት የላትም፣ ከሰሞኑ የተደረገውም የድንበር ተሻጋሪ ተግባሯ ሀገሪቱን ከ”ሽብር ጥቃት” ለመከላከል ብቻ ያተኮረ ነበር ሲሉ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ገልፀዋል።

“ቱርክ የሌላ አገር ግዛትን ለመቀራመት አስባ አታውቅም ያሉት ፕሬዚዳንቱ ፤የድንበር ተሻጋሪ ዘመቻችን ብቸኛ አላማ አገራችንን ከአሸባሪዎች ጥቃት ማዳን ነው” ሲልው ተናግረዋል።

ልኡል ወልዴ

ታኅሣሥ 1ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *