የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ድልድል ይፋ ሆና ! By Ethio AdminDecember 20, 2024ስፖርት አርሰናል ከ ኒውካስትል ዩናይትድ የመጀመሪያ ዙር በአርሰናል ሜዳ / መልስ በኒውካስትል ሜዳ ቶተንሀም ከ ሊቨርፑል የመጀመሪያ ዙር በቶትንሃም ሜዳ / መልስ በሊቨርፑል ሜዳ ደርሷቸዋል። የመጀመሪያ ዙር – January 6/7 የሁለተኛ ዙር – February 3/4ፍፃሜ ዌምብሌይ ስታዲየም ! ጋዲሳ መገርሳ ታኀሣሥ 11 ቀን 2017 ዓ.ም