ወደ ሩሲያ እየበረረ የነበረ አዉሮፕላን መከስከሱ ተነገረ By Ethio AdminDecember 25, 2024የውጭ ዜና ከካዛኪስታንተንስቶ ወደ ሩሲያ ሲጓዝ የነበረ የመንገደኞች አውሮፕላን መከስከሱ ተሰምቷል፡፡ ንብረትነቱ የአዘርባጃን አየር መንድ የኾነ አውሮፕላን 67 መንገደኞችን እንደያዘ በካዛኪስታን ተከስክሷል፡፡ አክታኡ በተሰኘ አካባቢ በእሳት እየጋየ ነበር አውሮፕላኑ ወደ መሬት የተከሰከሰው፡፡ የአደጋዉ መንሥኤም አልተረጋገጠም፡፡ አባቱ መረቀ ታኀሣሥ 16 ቀን 2017 ዓ.ም