የሶማሊያዉ ፕሬዝዳንት ወደ አስመራ መጓዛቸዉ ተነገረ By Ethio AdminDecember 25, 2024ጤና የሶማሊያዉ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ኤርትራ መግባታቸዉ ታዉቋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ አስምራ ሲደርሱም በአገሪቱ ፕሬዝዳንት አቀባበል ተደርጎላቸዋል ተብሏል፡፡ መሪዎቹ በሁለቱ አገራት፤በቀቀጠናዉና በአለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪይ እንደሚመክሩ ታዉቋል፡፡ ሶማሊያ ልዑኳን ወደ አዲስ አበባ መላኳ የሚታወስ ነዉ፡ አባቱ መረቀ ታኀሣሥ 16 ቀን 2017 ዓ.ም