እስከ 20,000 ብር ድረስ የሚያስቀጣውን አዲሱን የመንገድ ትራፊክ እና ትራንስፖርት ሕግ ከጥር 1 2017 ጀምሮ ተግባራዊ በማድረግ ወደ ቁጥጥር ሊገባ እንደሆነ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ለካሪቡ አውቶሞቲቭ ፕሮግራማችን ተናገሯል::
ስለዚህ አሽከርካሪዎች መረጃውን አስቀድማችሁ በማወቅ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እንጠይቃለን::
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8
የኢትዮጵያውያን
ታህሳስ 25 ቀን 2017 ዓ.ም
