ማንችስተር ዩናይትድ  ሳውዝሀምፕተንን ማሸነፍ ችሏል !

ማንችስተር ዩናይትድ ከሳውዝሀምፕተን ጋር ያደረገውን  የፕርሚየር ሊግ መርሐግብር 3ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

የማንችስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች አማድ ዲያሎ ሶስት ግቦችን  ከመረብ ሲያሳርፍ ለሳውዝሀምፕተን ኡጋርቴ በራሱ መረብ ላይ አስቆጥሯል።

አማድ ዲያሎ በእግርኳስ ህይወቱ የመጀመሪያ ሃትሪኩን  መስራት ችሉዋል።

አማድ ዲያሎ ለማንችስተር ዩናይትድ በአንድ የፕርሚየር ሊግ የውድድር አመት አስር የግብ አስተዋፅኦ ያደረገ የመጀመሪያው አፍሪካዊ ተጨዋች መሆን ችሏል።

አፍሪካዊ ሁኖ በማንችስተር  ዩናይትድ ክለብ  የፕሪምየር ሊግ ሀትሪክ የሰራ ተጫዋች የለም ነበር አማድ  የመጀመሪያው አፍሪካዊ ተጫዋች መሆን ችሏል።

አማድ የመጀመሪያ ተጫዋቾች ነው ከCR7 በኋላ   በማንችስተር  ዩናይትድ  ክለብ ሀትሪክ መስራት የቻለ ተጫዋች ነው  ይህም ማለት ከ2022 በኋላ ማለት ነው።

ጋዲሳ መገርሳ

ጥር 9 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *