ፒተር ባንክስ የአርሰናል እና ሲቲን ጨዋታ ይመራሉ፡፡ By Ethio AdminJanuary 28, 2025ስፖርት የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ ጋር የሚያደርጉትን የፕርሚየር ሊግ መርሐግብር የሚመሩት ዳኛ ታውቀዋል። የሳምንቱን ተጠባቂ መርሐግብር ፒተር ባንክስ በመሐል ዳኝነት እንደሚመሩት ይፋ ተደርጓል። አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ የሚያደርጉት ጨዋታ እሁድ ምሽት 1:30 በኤምሬትስ ስታዲየም ይካሄዳል። ጋዲሳ መገርሳ ጥር 20 ቀን 2017 ዓ.ም