ኔይማር ከአስራ ሁለት አመታት በኋላ ወደ ቀድሞ ክለቡ ሳንቶስ ተመልሷል !

ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኔይማር ወደ ሀገሩ ብራዚል መመለሱን በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል።

ከቀናት በፊት ከአል ሂላል ጋር የተለያየው ኔይማር የልጅነት ክለቡ የሆነውን ሳንቶስ መቀላቀሉን አስታውቋል።

ጋዲሳ መገርሳ

ጥር 23 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *