ማንችስተር ዩናይትድ በኤፌ ካፕ ቀጣዩን ዙር ተቀላቀለ ! By Ethio AdminFebruary 8, 2025ስፖርት ማንችስተር ዩናይትድ ከሌስተር ሲቲ ጋር ያደረገውን የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ አራተኛ ዙር ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። ማንችስተር ዩናይትድ ማሸነፉን ተከትሎ ወደ ኤፌ ካፕ አምስተኛው ዙር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። የቀያዮቹ ሴጣኖችን የማሸነፊያ ግቦች ሀሪ ማጓየር እና ጆሽዋ ዚርክዜ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል። ጋዲሳ መገርሳ የካቲት 1ቀን 2017 ዓ.ም